የፓስፖርት አገልግሎት

»

ፓስፖርት ለማመልከት
» የፎቶግራፍ መሟላት ያለበት ሁኔታዎች

»

አሻራ መሟላት ያለበት ሁኔታዎች

»

አገልግሎቱ የሚፈጅበት ጊዜ

»

የአገልግሎቱ ክፍያ መጠን
» ለአገልግሎቱ የሚያስፈልጉ ፎረሞች
» FAQ
የሊሴ ፓሴ አገልግሎት
የቪዛ አገልግሎት
ትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ አገልግሎት
የሰነድ ማረጋገጥ አገልግሎት
የውክልና አገልግሎት
If you are not able to read this page, please download Nyala Amharic Font. 
 

ፓስፖርት ለማመልከት

  • እባክዎ አገልግሎቱን አዘጋጅተን እንድንስጥዎ በጥንቃቄ አንብበው አስፈለጊውን ማስረጃዎች ከነ ፎቶ ኮፒያቸው አያይዘው ያቅርቡ/ይላኩ፡በኢትዮጵያ ኢሚግሬሽን ሲሰጥ የነበረው አዲሱ ማሽን ሪደብል  ፓስፖርት እ.ኤ.አ ኤፕሪል 2010 ጀምሮ በኢምባሲያችን በኩል አገር ቤት ተልኮ መሰጠት ስለተጀመረ እባክዎ ከጉዞ ቀን ወይም ከታደሰ ፓስፖርት ጋር በተያያዘ አገልግሎት ከመጠየቅዎ ቢያንስ 45 ቀናት አስቀድመው ማመልከት ይጠበቅበታል፡፡

  • አዲሱ ማሽን ሪደብል ፓስፖርት ለማግኘት የጣት አሻራ ማቅረብ ያስፈልጋል፡፡ ነገር ግን ከዚህ ቀደሞ አዲሱን ፓስፖርት ሲወስዱ የጣት አሻራ ሰጥተው ከነበረ በድጋሚ መስጠት አያስፈልግዎትም፡፡ እድሜአቸው ከ14 አመት በታች የሆኑ ህጻናት አሻራ መስጠት አይጠበቅባቸውም፤ ሆኖም ከዚህ ቀድሞ ከ14 ዓመት በታች በመሆናቸው ምክንያት ያለ አሻራ አዱሱ ፓስፖርት ተዘጋጅቶላቸው ከነበረና አሁን ከ14ዓመትና በላይ ከሆኑ የጣት አሻራ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  • አገልግሎቱን በፓስታ ቤት በኩል ለምትጠይቁ አመልካቾች እባክዎ መለኪያዎም ሆነ መመለሻ ፖስታዎ ትራኪንግ ቁጥር ባለው የፖስታ አገልግሎት እንዲጠቀሙ እንመክራለን፡፡

አገልግሎቱ ያለቀ ፓስፖርት ለመቀየር/ለማደስ

መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

1

4 የፓስፖርት መጠን ያለውና ቢያንስ ከ6ወር ወዲህ የተነሱት ፎቶግራፍ (ሁለቱ ጆሮዎች የሚታዩ፣ መደቡ ነጣያለና ከጀርባው ስም የተጻፈበት)

2

ለመቀየር ወይም ለማደስ የተፈለገው ዋናው ፓስፖርት ማቅረብ

3

ለመቀየር ወይም ለማደስ የተፈለገው ፓስፖርት መረጃ ያለበትን ገጽ በሁለት ኮፒ ማቅረብ

4

በአሜሪካን አገር ያሉበትን ስታተስ የሚያሳይ ማስረጃ በሁለት ኮፒ

  • የግሪን ካርድ  ወይም

  • ግሪን ካርድ ከሌለዎት የኢሚግሬሽን ስታተስዎን የሚያሳይ ማስረጃ ወይም

  • የ I-94 ኮፒ ወይም

  • የስራፍቃድ

5

የአገልግሎት ክፍያ $50.00 ለኢትዮጵያ ኤምባሲ የተፃፈ

 
  • መኒ ኦርደር /Money Order/ ወይም

  • ካሽየር ቼክ /Cashier Check/ ወይም

  • ሰርቲፋይድ ባንክ ቼክ /Certified Bank Check/

6

የጣት አሻራ ማቅርብ ለሚጠበቅባችሁ በአቅራቢያዎ በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ ወይም የጣት አሻራ ለመውሰድ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች ዘንድ በመሄድ አሻራዎን ሰጥተው ዋናውንና ኮፒውን ማቅረብ/መላክ (click here to download Fingerprint Capture FORM)

7

መጠየቂያ ቅጽ በሁለት ኮፒ መሙላት (click here to download FORM)

8

በመልዕክት /Mail/ የሚልኩ ከሆነ አድራሻዎ የተጻፈበት መመለሻ ፓስታ ከነቴምብሩ አብሮ መላክ

በጠፋ ፓስፖርት ምትክ አዲስ ፓስፖርት ለመቀየር

መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

1

4 የፓስፖርት መጠን ያለውና ቢያንስ ከ6ወር ወዲህ የተነሱት ፎቶግራፍ (ሁለቱ ጆሮዎች የሚታዩ፣ መደቡ ነጣያለና ከጀርባው ስም የተጻፈበት)

2

ኢትዮጵያዊነትን የሚያስረዱ ሰነዶች በሁለት ኮፒ ማቅረብ

  • የቀድሞ ፓስፖርት መረጃ ያለበትን ገጽ ወይም

  • በኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር  መስሪያቤት የተረጋገጠ የልደት ማስረጃ ወይም

  • የቀበሌመታወቂያ

3

በአሜሪካን አገር ያሉበትን ስታተስ የሚያሳይ ማስረጃ በሁለት ኮፒ

  • የግሪን ካርድ  ወይም

  • ግሪን ካርድ ከሌለዎት የኢሚግሬሽን ስታተስዎን የሚያሳይ ማስረጃ ወይም

  • የ I-94 ኮፒ ወይም

  • የስራ ፍቃድ

4

የአገልግሎት ክፍያ $60.00 ለኢትዮጵያ ኤምባሲ የተፃፈ

 
  • መኒ ኦርደር /Money Order/ወይም

  • ካሽየር ቼክ /Cashier Check/ ወይም

  • ሰርቲፋይድ ባንክ ቼክ /Certified Bank Check/

5

የጣት አሻራ ማቅረብ ለሚጠበቅባችሁ በአቅራቢያዎ በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ ወይም የጣት አሻራ ለመውሰድ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች ዘንድ በመሄድ አሻራዎን ሰጥተው ዋናውንና ኮፒውን ማቅረብ/መላክ (click here to download Fingerprint Capture FORM)

6

መጠየቂያ ቅጽ በሁለት ኮፒ መሙላት(click here to download FORM)

7

በመልዕክት /Mail/ የሚልኩ ከሆነ አድራሻዎ የተጻፈበት መመለሻ ፓስታ ከነቴምብሩ አብሮ መላክ


በወላጆቻቸው ፓስፖርት ተለጥፈው ሲጓዙ ለነበሩ ህጻናት ወይም ከዚህ ቀደሞ በማንኛውም ጊዜና ቦታ ፓስፖርት ያልወሰዱና ለመጀመሪያ ጊዜ ፓስፖርት ለሚጠይቁ

መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

1

4 የፓስፖርት መጠን ያለውና ቢያንስ ከ6ወር ወዲህ የተነሱት ፎቶግራፍ (ሁለቱ ጆሮዎች የሚታዩ፣ መደቡ ነጣያለና ከጀርባው ስም የተጻፈበት)

2

ኢትዮጵያዊነትን የሚያስረዱ ሰነዶች በሁለት ኮፒማቅረብ

  • ከወላጆቻቸው ጋር የተጓዙበትን ፓስፖርት ኮፒ ወይም

  • በኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር  መስሪያቤት የተረጋገጠ የልደት ማስረጃ ወይም

  • የቀበሌ መታወቂያ

3

በአሜሪካን አገር ያሉበትን ስታተስ የሚያሳይ ማስረጃ በሁለት ኮፒ

  • የግሪን ካርድ  ወይም

  • ግሪን ካርድ ከሌለዎት የኢሚግሬሽን ስታተስዎን የሚያሳይ ማስረጃ ወይም

  • የ I-94 ኮፒ ወይም

  • የስራፍቃድ

4

የአገልግሎት ክፍያ $60.00 ለኢትዮጵያ ኤምባሲ የተፃፈ

 
  • መኒ ኦርደር /Money Order/ወይም

  • ካሽየር ቼክ /Cashier Check/ ወይም

  • ሰርቲፋይድ ባንክ ቼክ /Certified Bank Check/

5

የጣት አሻራ ማቅረብ ለሚጠበቅባችሁ በአቅራቢያዎ በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ ወይም የጣት አሻራ ለመውሰድ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች ዘንድ በመሄድ አሻራዎን ሰጥተው ዋናውንና ኮፒውን ማቅረብ/መላክ (click here to download Fingerprint Capture FORM)

6

መጠየቃ ቅጽ በሁለት ኮፒ መሙላት(click here to download FORM)

7

በመልዕክት /Mail/ የሚልኩ ከሆነ አድራሻዎ የተጻፈበት መመለሻ ፓስታ ከነቴምብሩ አብሮ መላክ

INVESTING IN ETHIOPIA

»
Overviews
»
10 Reason Invest in Ethiopia
»
Agriculture
»
Floricultures
»
Textiles
»
Leather and Leather products
»
Mining
»
Briefing for Tour Operators
INVITATION FOR TRADE FAIRS PARTICIPATION
»
3rd Ethio-Chamber International Trade Fair
»
15th Addis Chamber International Trade Fair (15th ACITF)
»
4th Specialized International Exhibition in Agriculture and Food (AGRIFEX ETHIOPIA IV)

VISTING IN ETHIOPIA

»
Overviews
»
Filming in Ethiopia
»
Ethiopia Tourism
»
Tour Operators

FOR THE MEDIA

»
Ethiopia and the U.S.
»
Ambassador's Speeches
»
Ministry of Foreign Affairs
»
Ethiopia in the Media

NGO Matters Section

»
Contact Person
»
Adoption an Ethiopian Child
»
Registering an NGO (PDF)
Community | About Ethiopia | Investing in Ethiopia | Visting Ethiopia | For Media
Other Resources | Site Index | Contact Us

Embassy of Ethiopia © 2008, 3506 International Dr., NW Washington, D.C. 20008 (202) 364-1200/ (202) 364-1200 more