|
|
|
እባክዎ አገልግሎቱን አዘጋጅተን
እንድንስጥዎ በጥንቃቄ አንብበው አስፈለጊውን ማስረጃዎች ከነ ፎቶ ኮፒያቸው አያይዘው ያቅርቡ/ይላኩ፡፡
|
|
የፖስታ አላላክ መመሪያ
-
በፖስታ ቤት አማካኝነት የተለያዩ ሰነዶች ለማረጋገጥ የምትጠይቁ ባለጉዳዮች መላኪያም ሆነ መመለሻ ፖስታ መጠቀም
የሚኖርባችሁ Tracking Number ባለው
FEDEX, UPS, ወይም USPS EXPRESS MAIL
መሆን ይገባዋል፡፡
-
የላኩት ፖስታ ወደ
ኤምባሲያችን ለመድረሱ ፖስታውን በላኩበት የTracking Number በመጠቀም ማወቅ ስለሚችሉ እባክዎት ፖስታውን
ኤምባሲ መድረሱን ለማወቅ አይደውሉ፡፡
-
የተለያዩ ሰነዶች ለማረጋገጥ የላኩት ሰነድ
ኤምባሲው ከተረከበት ከሁለት ውይም ከሶስት የስራ ቀናት በኋላ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ በላኩት የመመለሻ ፓስታ
Tracking Number በመጠቀም ያጣሩ!
|
| |
ሀ
በኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተረጋግጦ ከኢትዮጵያ
ለመጡ የተለያዩ ሰነዶችን ለማረጋገጥ |
|
መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች |
| |
መጀመሪያ ለማረጋገጥ የሚፈለገው
ዶኩመንት በኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያቤት ተረጋግጦ ማቅረብ |
| |
የአገልግሎት ክፍያ መጠን |
| |
|
| |
-
ክፍያው
ለኢትዮጵያ ኤምባሲ የተፃፈ፡-
|
| |
-
መኒ ኦርደር /Money Order/
ወይም
-
ካሽየር ቼክ /Cashier
Check/ ወይም
-
ሰርቲፋይድ ባንክ ቼክ
/Certified Bank Check/
|
| |
የመጠየቂያ ቅጽ መሙላት
(click here to
download a form) |
|
5 |
ሰነዱን
በፖስታ ቤት በኩል
የሚልኩ
ከሆነ ፣ አድራሻዎ የተጻፈበት መመለሻ ፓስታ
Tracking Number ያለው (FEDEX,
UPS, ወይም USPS EXPRESS MAIL
) ከነቴምብሩ አብሮ መላክ |
| |
|
ለ.
ከአሜሪካን መንግስት ለተሰጡ የተለያዩ ዶክመንቶችን
ለማረጋገጥ |
|
መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች |
| |
ሰነዱን መጀመሪያ ባሉበት
ስቴት ኦፊስ ማረጋገጥ |
| |
በመቀጠል ዋሽንግትን ዲሲ በሚገኘው ስቴት ዲፓርትመንት አረጋግጦ ማቅርብ |
| |
የአገልግሎት ክፍያ መጠን |
| |
|
| |
-
ክፍያው
ለኢትዮጵያ ኤምባሲ የተፃፈ፡-
|
| |
-
መኒ ኦርደር /Money Order/
ወይም
-
ካሽየር ቼክ /Cashier
Check/ ወይም
-
ሰርቲፋይድ ባንክ ቼክ
/Certified Bank Check/
|
|
4 |
የመጠየቂያ ቅጽ መሙላት
(click here to
download a form) |
| |
ሰነዱን
በፖስታ ቤት በኩል
የሚልኩ
ከሆነ ፣ አድራሻዎ የተጻፈበት መመለሻ ፓስታ
Tracking Number ያለው (FEDEX,
UPS, ወይም USPS EXPRESS MAIL
) ከነቴምብሩ አብሮ መላክ |
| |
|
|
|
|