|
|
አሻራ መሟላት ያለበት |
-
አዲሱ ማሽን ሪደብል ፓስፖርት ለማግኘት የጣት አሻራ ማቅረብ ያስፈልጋል፡፡ ነገር ግን ከዚህ ቀደሞ አዲሱን ፓስፖርት
ሲወስዱ የጣት አሻራ ሰጥተው ከነበረ በድጋሚ መስጠት አያስፈልግዎትም፡፡
-
እድሜአቸው ከ14 አመት በታች የሆኑ ህጻናት አሻራ መስጠት አይጠበቅባቸውም፣
-
ሆኖም ከዚህ ቀድሞ ከ14 ዓመት በታች በመሆናቸው ምክንያት ያለ አሻራ አዱሱ ፓስፖርት ተዘጋጅቶላቸው ከነበረና አሁን
ከ14ዓመትና በላይ ከሆኑ የጣት አሻራ መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
-
የጣት አሻራ እንዴት ማቅረብ ይቻላል
-
የጣት አሻራዎ ፓሊስ ወይም የጣት አሻራ ለመውሰድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች በሚሰጡበት ማንሻ ወረቀት አስነስተው
ቢያቀርቡ/ቢልኩ ይመረጣል፣ ካልሆነ በድረገጻችን (website) ላይ ባለው ፎርም ላይ አስነስተው ሊልኩ ይችላሉ፡፡
|
|
|
|
|