|
|
እባክዎ አገልግሎቱን አዘጋጅተን
እንድንስጥዎ በጥንቃቄ አንብበው አስፈለጊውን ማስረጃዎች ከነ ፎቶ ኮፒያቸው አያይዘው ያቅርቡ/ይላኩ፡፡
|
|
|
|
|
-
ውክልናውን
በአማርኛና በእንግለሊዘኛ ተጽፎ ኖተራይዝ በማድረግ በመጀመሪያ ባሉበት ስቴት ኦፊስ ቀጥሎ ዋሽንግተን ዲሲ ወደሚገኘው
ስቴት ዲፓርትመንት በመላክ አረጋግጦ መቅረብ/መላክ
-
አገልግሎቱን በፓስታ ቤት በኩል ለምትጠይቁ አመልካቾች እባክዎ መላኪያዎም ሆነ መመለሻ ፖስታዎ ትራኪንግ ቁጥር ባለው
የፖስታ አገልግሎት እንዲጠቀሙ እንመክራለን፡፡
|
|
የፖስታ አላላክ መመሪያ
-
በፖስታ ቤት አማካኝነት ውክልና የምትጠይቁ ባለጉዳዮች መላኪያም ሆነ መመለሻ ፖስታ መጠቀም የሚኖርባችሁ
Tracking Number ባለው
FEDEX, UPS, ወይም USPS EXPRESS MAIL
መሆን ይገባዋል፡፡
-
የላኩት ፖስታ ወደ
ኤምባሲያችን ለመድረሱ ፖስታውን በላኩበት የTracking Number በመጠቀም ማወቅ ስለሚችሉ እባክዎት ፖስታውን
ኤምባሲ መድረሱን ለማወቅ አይደውሉ፡፡
-
የውክልናዎ ማመልከቻ
ኤምባሲው ከተረከበት ከሁለት ውይም ከሶስት የስራ ቀናት በኋላ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ በላኩት የመመለሻ ፓስታ
Tracking Number በመጠቀም ያጣሩ!
|
| |
|
|
መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች |
| |
ውክልናውን አዘጋጅቶ ማቅረብ/መላክ |
| |
የታደሰ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ኮፒ |
| |
በአሜሪካን አገር ያሉበትን ስታተስ
የሚያሳይ ማስረጃ ኮፒ
|
| |
|
| |
የአገልግሎት ክፍያ 61.20 ዶላር
ለኢትዮጵያ ኤምባሲ የተፃፈ |
| |
-
መኒ ኦርደር /Money Order/
ወይም
-
ካሽየር ቼክ /Cashier
Check/ ወይም
-
ሰርቲፋይድ ባንክ ቼክ
/Certified Bank Check/
|
|
6 |
የመጠየቂያ ቅጽ መሙላት
(Click here to
download a Form)
|
|
7 |
ውክልናውን በፖስታ ቤት በኩል
የሚልኩ
ከሆነ ፣ አድራሻዎ የተጻፈበት መመለሻ ፓስታ
Tracking Number ያለው (FEDEX,
UPS, ወይም USPS EXPRESS MAIL
) ከነቴምብሩ አብሮ መላክ
|
| |
|
ለ. ትውልደ
ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ ለያዙ |
|
መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች |
| |
ውክልናውን አዘጋጅቶ ማቅረብ/መላክ |
| |
የታደሰ ትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ
ካርድ ኮፒ |
| |
የአገልግሎት ክፍያ 61.20 ዶላር
ለኢትዮጵያ ኤምባሲ የተፃፈ |
| |
-
መኒ ኦርደር /Money Order/
ወይም
-
ካሽየር ቼክ /Cashier
Check/ ወይም
-
ሰርቲፋይድ ባንክ ቼክ
/Certified Bank Check/
|
| |
የመጠየቂያ ቅጽ መሙላት(Click
here to download a Form) |
|
5 |
ውክልናውን በፖስታ ቤት በኩል
የሚልኩ
ከሆነ ፣ አድራሻዎ የተጻፈበት መመለሻ ፓስታ
Tracking Number ያለው (FEDEX,
UPS, ወይም USPS EXPRESS MAIL
) ከነቴምብሩ አብሮ መላክ |
| |
|
ሐ.
የሌላ አገር ዜጋ ለሆኑ/በትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ የሌላቸው/ አገልግሎቱ የፀና የኢትዮጵያ
ፓስፖርት የሌላቸው
|
|
መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች |
| |
በአማርኛና በእንግሊዘና ጽፈው
ያዘጋጅቱን ውክልና በመጀመሪያ ባሉበት ስቴት ኦፊሰር ቀጥሎ ዋሽንግትን ዲሲ በሚገኘው ስቴት ዲፓርትመንት
በመላክ አረጋግጦ ማምጣት |
| |
የአገልግሎት ክፍያ 94.80 ዶላር
ለኢትዮጵያ ኤምባሲ የተፃፈ |
| |
-
መኒ ኦርደር /Money Order/
ወይም
-
ካሽየር ቼክ /Cashier
Check/ ወይም
-
ሰርቲፋይድ ባንክ ቼክ
/Certified Bank Check/
|
| |
የመጠየቂያ ቅጽ መሙላት(Click
here to download a Form) |
| |
ውክልናውን በፖስታ ቤት በኩል
የሚልኩ
ከሆነ ፣ አድራሻዎ የተጻፈበት መመለሻ ፓስታ
Tracking Number ያለው (FEDEX,
UPS, ወይም USPS EXPRESS MAIL
) ከነቴምብሩ አብሮ መላክ |
|
|
|